እንኳን ወደ ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ድህረ ገፅ በሰላም መጡ።

አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አሃዱ አምላክ አሜን፡፡ በድህረ-ገጹ  ላይ የበኩልዎትን ተሳትፎ፣አስተዋፅኦ እና አስተያየት እንዲያበረክቱም ቅድስት ቤተክርስቲያን ትጋብዛለች። እግዚአብሔር ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያን ይባርክ ። አሜን!!!

✞✞✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ፡፡ ✞✞✞

Welcome to Saint Mary Church of Debretsion website.

In the name of the Father, the Son and the Holy Sprit, one God Amen. Your comment, participation and feedback are most welcome. God bless the holy land Ethiopia. Amen.

 ሉቃ 1፡48 ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል፡፡    Luke 1:48 From now on all generations will call me blessed.

ግንባታ ላይ ያለው ቤተክርስቲያን ፕላን በከፊል

 (Section plan of the church under construction ) https://gofund.me/7442a72a

የቤተክርስቲያኗ አድራሻ /church Address /

ዲ/ን አዲስ አባቡ (Deacon Addis Ababu):  Email: addisababudesta@gmail.comclick here

Notice /ማስታወቂያ/

ስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን፡፡

In the name of the Father, the Son and the Holy Sprit Amen.

ሰላም ውድ ምዕመናን የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በስም ዝርዝራችሁ መሰረት ቤተክርስቲያን ተገኝታችሁ ማስቀደስ ትችላላችሁ ::/Dear fellows, to prevent Covid-19 please follow the list and rules to attend  Sunday mass/          

የቤተክርስቲያኗ   ግንባታ  እድገት  ....... /The church building progress.../

Fig.  የቤተክርስትያኑ ግንባታ ደረጃ  ጥር /09/ 2013 ዓ/ም Church construction progress on                     17-January-2021

click here


እባክዎ እጅዎን ይዘርጉ /Donate now/

1.gofund me link/ጎፈንድ ሚ/    https://gf.me/u/yyrpis                                      2. E-transfer

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን የ3 አቅጣጫ ንድፍ    Saint Mary's Ethiopian Orthodox Tewahedo  Church 3D plan


ትንቢተ ሐጌ ምዕ 1፤8  ወደ ተራራው ውጡ፥ እንጨትንም አምጡ፥ ቤቱንም ሥሩ፤ እኔም በእርሱ ደስ ይለኛል፥ እኔም እመሰገናለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር። 

Haggai 1:8"Go up to the mountain, and bring wood, and build the house; and I will take pleasure in it, and I will be glorified, saith the LORD."

Verse of the day/የዕለቱ ጥቅስ /

John 15:12 "This is my commandment, That ye love one another, as I have loved you."