የሃይማኖት መሰረት                               ጸሎተ ሃይማኖት             Prayer of Faith (The Nicene-Constantinopolitan (325-381 A.D.) Creed)#

የሃይማኖት መሰረት  ።

፩ ፤ ሁሉን በያዘ ፣ ሰማይንና ምድርን የሚታይና የማይታየውን በፈጠረ በአንድ አምላክ በእግዚአብሔር አብ እናምናለን ።

፪ ፤ ዓለም ሳይፈጠር ከርሱ ጋራ በነበረ የአብ አንድ ልጁ በሚሆን በአንድ ጌታ በኢየሱስ ክርስቶስም እናምናለን ።

፫ ፤ ከብርሃን የተገኘ ብርሃን ከእውነተኛ አምላክ የተገኘ አምላክ ፤ የተፈጠር ያይደለ የተወለደ ፤በመለኮቱ ከአብ ጋራ የሚተካከል ።

፬ ፤ ሁሉ በርሱ የሆነ ፤ ያለ እርሱ ግን ምንም ምን የሆን የለም በሰማይም ያለ በምድርም ያለ ።

፭ ፤ ስለ እኛ ስለ ሰዎች ስለ መዳናችን ከሰማይ ወረደ ። ከመንፈስ ቅዱስ የተነሣ ከቅድስት ድንግል ማርያምም ፈጽሞ ሰው ሆነ ።

፮ ፤ ሰው ሁኖ በጰንጤናዊ በጲላጦስ ዘመን ስለ እኛ ተሰቀለ ። ታመመ ፤ ሞተ ፤ ተቀበረም ፤ በሦስተኛውም ቀን ከሙታን ተለይቶ ተነሣ በቅዱሳት መጻሕፍት እንደ ተጻፈ ።

፯ ፤ በክብር ወደ ሰማይ ዐረገ በአባቱም ቀኝ ተቀመጠ ። ዳግመኛ ሕያዋንን መታንንም ይገዛ ዘንድ በጌትነት ይመጣል ። ለመንግሥቱም ፍጻሜ የለውም ።

፰ ፤ ጌታ ማሕየዊ በሚሆን ከአብ በሠረፀ በመንፈስ ቅዱስም እናምናለን ። እንሰግድለት እናመሰግነውም ዘንድ ከአብና ከወልድ ጋራ በነቢያት የተናገረ ።

፱ ፤ ከሁሉ በላይ በምትሆን ፤ ሐዋርያት በሰሯት በአንዲት ቅድስት ቤተ ክርስቲያንም እናምናለን ።

፲ ፤ ኃጢአትን ለማስተሥረይ በአንዲት ጥምቀት እናምናለን ። የሙታንም መነሣት ተስፋ እናደርጋለን ፤ የሚመጣውንም ሕይወት ፤ ለዘላለሙ ፤ አሜን ።

 ጸሎተ ሃይማኖት ።

፩ ፤ ነአምን በ፩ዱ አምላክ ፣ እግዚአብሔር አብ አኃዜ ኵሉ ፣ ገባሬ ሰማያት ወምድር ዘያስተርኢ ወዘኢያስተርኢ።

፪ ፤ ወነአምን በ፩ዱ እግዚእ ኢየሱስ ክርስቶስ ወልድ አብ ዋሕድ፣ ዘህልው ምስሌሁ እምቅድመ ይትፈጠር ዓለም።

፫ ፤ ብርሃን ዘእምብርሃን ፣ አምላክ ዘእምአምላክ ዘበአማን ዘተወልደ ወአኮ ዘተገብረ ፣ ዘዕሩይ ምስለ አብ በመለኮቱ።

፬ ፤ ዘቦቱ ኵሉ ኮነ፣ ወዘእንበሌሁስ አልቦ ዘኮነ ወኢምንትኒ ዘበሰማይኒ ወዘበምድርኒ ።

፭ ፤ ዘበእንቲአነ ለሰብእ ወበእንተ መድኃኒትነ ወረደ እምሰማያት ። ተሰብአ ወተሠገወ እመንፈስ ቅዱስ ወእማርያም እምቅድስት ድንግል ።

፮ ፤ ኮነ ብእሴ ወተሰቅለ በእንቲአነ በመዋዕለ ጲላጦስ ጴንጤናዊ ። ሐመ ወሞተ ወተቀብረ ወተንሥአ እሙታን አመ ሣልስት ዕለት በከመ ጽሑፍ ውስተ ቅዱሳት መጻሕፍት ።

፯ ፤ ዐርገ በስብሐት ውስተ ሰማያት ወነበረ በየማነ አቡሁ ። ዳግመ ይመጽእ በስብሐት ይኰንን ሕያዋነ ወሙታነ። ወአልቦ ማኅለቅት ለመንግሥቱ።

፰ ፤ ወነአምን በመንፈስ ቅዱስ እግዚእ ማሕየዊ ዘሠረፀ እምአብ ንስግድ ሎቱ ወንስብሖ ምስለ አብ ወወልድ ዘነበበ በነቢያት።

፱ ፤ ወነአምን በአሐቲ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እንተ ላዕለ ኵሉ ጉባኤ ዘሐዋርያት ።

፲ ፤ ወነአምን በአሐቲ ጥምቀት ለሥርየተ ኃጢአት ። ወንሴፎ ትንሣኤ ሙታን ወሕይወተ ዘይመጽእ ለዓለመ ዓለም አሜን::

Prayer of Faith (The Nicene-Constantinopolitan (325-381 A.D.) Creed)

  1. We believe in one God, the Father almighty, Creator of heaven and earth: whatever is visible as well as invisible.
  2. And we believe in one Lord Jesus Christ, the only-begotten Son of the Father, Who was with Him before the creation of the world.
  3. Light from light, true God from true God, begotten not made, of one with the essence Father;
  4. By Whom all things were made, and without Him there was not anything made in heaven or on earth;
  5. Who, for us men and our salvation, came down from heaven, was made man, even incarnate of the Holy Spirit and the holy Virgin Mary;
  6. Became man, and was crucified for our sake, in the days of Pontius Pilate: suffered, died, and was buried, And rose from the dead on the third day, as was written in the holy Scriptures.
  7. Ascended in glory into heaven, sat at the right hand of His Father, and will come again, in glory to judge the living and the dead; there is no end of His reign.
  8. And we believe in the Holy Spirit, as Divine life-giver, Who proceeds from the Father, we worship Him with the Father and the Son, Who spoke by the prophets.
  9. And we believe in one, holy, universal, apostolic Church.
  10. And we believe in one baptism for the remission of sins, and wait for the resurrection from the dead, even the life of the age to come. Amen.History of St. Mary's EOTC ChurchThe St. Mary's Ethiopian Orthodox Tewahido Church in Halifax, Nova Scotia was established 10 years ago to create a place of faith for Orthodox Christians. Our church has grown to be more than our building and its services, it has become a community centre, a gathering place, an enrichment space that meets the spiritual, emotional and physical needs of our community.

 

The St. Mary's Ethiopian Orthodox Tewahido Church in Halifax, Nova Scotia was established 10 years ago to create a place of faith for Orthodox Christians. Our church has grown to be more than our building and its services, it has become a community centre, a gathering place, an enrichment space that meets the spiritual, emotional and physical needs of our community.

Significant dates

2010 - Foundation

2014 - Land Acquisition

2020 -  Halifax, No